ስ ሇ ጽን ስ ማስ ወረ ድ ህ ክምና

በ ር ካታ ሀ ገ ራት የ ጽን ስ ማስ ወረ ድ ህ ጋዊነ ትን ና የ ጽን ስ ማስ ወረ ጃ እ ን ክብሌ አ ጠቃቀሞችን በ ተመሇ ከተ የ የ ራሳ ቸው የ ሆነ ህ ግ አ ሊ ቸው፡ ፡ የ ጽን ስ ማስ ወረ ድ ህ ጋዊነ ት ተግባ ራዊ በ ሆነ ባ ቸው ሀ ገ ራት ውስ ጥ አ ብዛ ኞቹ የ ህ ክምና ባ ሇሙያ ዎች ወይም ዶክተሮች እ ር ግዝና ው በ ተፈጠረ በመጀመሪ ያ ዎቹ 11 ሳ ምን ታት ውስ ጥ ሚፌፕሪ ስ ቶን ና ሚሶ ፕሮስ ቶሌን እ ን ዲጠቀሙ ይመክራለ፡ ፡ በመጀመሪ ዎቹ 11 ሳ ምን ታት ውስ ጥ የ ተፈጠረ ን ጽን ስ ሇማስ ወረ ድ የ ሚሞክሩ ከሆነ ሚሶ ፕሮስ ቶሌን እ ን ዲሁ ሇ ብቻው ከተጠቀሙም እ ጅጉን ውጤታማ ነ ው፡ ፡ የ ሚታዩ ት ምሌክቶችም ከላልቹ ባ ሕሪ ያ ት ጋር ተመሳ ሳ ይና ከላልቹ የ ጽን ስ ማስ ወረ ጃ ዘ ዴዎች በ በ ሇጠ መሌኩ ደህ ን ነ ቱ የ ተጠበ ቀና ውጤታማ ነ ው፡ ፡

እንዴት እንደሚሰራ

ጽን ስ ን ሇማስ ወረ ድ የ ምን ጠቀምባ ቸው የ ህ ክምና ሂደቶች የ ማህ ጸ ን በ ር ን እ ን ዲሇጠጥና ማህ ጸ ን እ ራሱን እ ን ዲያ ኮማትር በማድረ ግ ጽን ሱን ወደ ውጪ እ ን ዲገ ፋ ማድረ ግ ይሆና ሌ፡ ፡

ሚሶ ፕሮስ ቶሌን በሚጠቀሙበ ት ወቅት የ መጀመሪ ያ ዎቹ እ ን ክብልች ወደ ሰውነ ትዎ ውስ ጥ በ ተሰ ራጩ ከ1 እ ስ ከ 2 ሰ ዓታት ጊዜ ውስ ጥ በ አ ብዛ ኛው ቁርጠትና የ ደም መፍሰ ስ ሉጀምር ዎት ይችሊ ሌ፡ ፡ የ ጽን ስ ማስ ወረዱ ሂደት የ መጨረ ሻ ዎቹን ሚሶ ፕሮስ ቶሌ እ ን ክብልች ከወሰ ዱ በ ኋሊ በ24 ሰ ዓታት ውስ ጥ ይከሰ ታሌ፡ ፡ አ ን ዳን ድ ጊዜም 24 ሰ ዓት ሳ ይሞሊው ሉከሰ ት ይችሊ ሌ፡ ፡

ስጋት ከያዘሽ

ከተቻሇም በ ፈሰሰው ደምዎ ውስ ጥ የ እ ር ግዝና ቲሹ (ስ ስ ሽፋን ያ ሇው ነ ገ ር) መኖራቸውን ማረ ጋገ ጥ የ ተሻ ሇ ነ ው፡ ፡ እ ነ ዚህም ሲታዩ ጥቁር ወይን የ መሰ ለና ወፈር ያ ሇ ሽፋን ያ ሊ ቸው ወይም ትን ን ሽ ክብ ከረ ጢት መሰ ሌ ዙሪ ያ ቸው በ ነ ጭ ቀሇም የ ተከበ ቡ ና ቸው፡ ፡ በ ጽን ሱ እ ድሜ ሊ ይ ተመስ ር ቶ እ ነ ዚህ ስ ስ ሽፋን የ መሰ ለ ነ ገ ሮች (ቲሹዎች) የ አውራ ጣታችን ን ጥፍር ሉያ ክለ ወይም ሉያ ን ሱ ይችሊ ለ፡ ፡ በ ፈሰ ሰው ደም ውስ ጥ እ ነ ዚህ ቲሹዎችን መሇ የ ት ከቻለ ጽን ስ ማስ ወረዱ ተጠና ቀቀ ማሇ ት ነ ው፡ ፡

ዋቢዎች፦

ይህ ድር ጣቢያ በአግባቡ መስራት እንዲችል ስም-አልባ ኩኪዎች እና የተለያዩ የሶስተኛ ወገን አገልግሎቶች ሊያስፈልገው ይችላል። የእኛን ደንቦችና ሁኔታዎች እና የግላዊነት መመሪያዎች ማንበብ ይችላሉ። ይህን ጣቢያ መጠቀሙን በመቀጠልዎ እኛ ይህን እንድናደርግ ፈቃድዎን እየሰጡን ነው።'