ከ10-13 የእርግዝና ሳምንታት መካከል ያለ ህክምናዊ ውርጃ

ከ10-13 ሳምንታት መካከል ያለ እርግዝናዎችም ደህንነቱ በተጠበቀና ውጤታማ በሆነ ሁኔታ በውርጃ ክኒኖች ሊቋረጥ ይችላል፣ ነገር ግን ከግምት ውስጥ መግባት ያለባቸው ኣንዳንድ እሳቤዎች ኣሉ።

ሳምንታዊ የህክምናዊ ውርጃ ደህንነት

በእርግዝና መጀመሪያ ኣካባቢ የሚከሰቱ ውርጃዎች ኣነስተኛ የመወሳሰብ ኣደጋ ኣላቸው። እርግዝናው ማደጉ በቀጠለ ቁጥር የመወሳሰብ ኣደጋው እየጨመረ ይሄዳል። ከታች ያለው ቻርት እንዴት የመወሳሰብ ኣደጋ ከእርግዝና ቆይታ ጋር እንደሚጨምር ያሳያል። በኋለኛ እርግዝናዎች ውስጥ ኣደጋ ቢጨምርም በ13 ሳምንታት የሚደረግ ውርጃ ደህንነቱ የተጠበቀ እንደሆነ ይታሰባል።

ከ10 ሳምንታት በኋላ ባለ ውርጃ ጊዜ ምን ታያለህ?

ህክምናዊ ውርጃ ሴቶች እንዲደሙ ያረጋል። ይህ ደም መፍሰስ ከተለመደው የወር ኣበባሽ ሊበዛ ይችላል እና የረጋ ደም ሊኖረው ይችላል። ከ10-11 የእርግዝና ሳምንታት መካከል ያሉ ሴቶች ሊታወቅ የሚችል ነገር ሊያዩ ይችላሉ ወይም ስጋ ሊመስል ይችላል። ይህ የተለመደ ነው እና ሊያስደነግጥሽ ኣይገባም። ውርጃው እንደተጠበቀው የመቀጠሉ ምልክት ነው። እንደ ከባድ የወር ኣበባ ትልልቅ የረጉ ደሞችን ወይም ስጋን ወደ ሽንት ቤት መጣል ነው። ውርጃ ህገ-ወጥ በሆነበት ኣገር የምትኖሪ ከሆነ ሊታወቅ የሚችል ነገርን ሁሉ በጥንቃቄና በሚስጥር ኣስወግጂ።

ደራሲያን:

  • በዚህ ድረ ገጽ ላይ የቀረቡት ሁሉም ይዘቶች በብሔራዊ የፅንስ ማስወረድ ፌዴሬሽን፣ Ipas፣ የዓለም ጤና ድርጅት፣ ዲኬቲ ኢንተርናሽናል እና ካራፌም ስር ባሉ ደረጃዎች እና ፕሮቶኮሎች ተገዢ ሆነው በ HowToUseAbortionPill.org ቡድን የተፃፉ ናቸው።
  • ብሔራዊ የፅንስ ማስወረድ ፌዴሬሽን (NAF) በሰሜን አሜሪካ ውስጥ የፅንስ ማስወረድ አቅራቢዎች የሙያ ማህበር ሲሆን፣ ምርጫን በሚደግፍ እንቅስቃሴ ላይ ግምባር ቀደም የሆነ ማህበር ነው። በ HowToUseAbortionPill.org ላይ የሚገኘው ይዘት በ NAF ከተለቀቀው የ 2020 ክሊኒካዊ ፖሊሲ መመሪያዎች ጋር አብሮ የሚሄድ ነው።
  • Ipas5 ደህንነቱ የተጠበቀ ፅንስ ማስወረድ እና የእርግዝና መከላከያ እንክብካቤ ተደራሽነትን በማስፋፋት ላይ ብቻ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ብቸኛ ዓለም አቀፍ ድርጅት ነው። በ HowToUseAbortionPill.org ላይ የሚገኘው ይዘት በ Ipas ከተለቀቀው የስነ-ተዋልዶ ጤና ክሊኒካዊ ዝመናዎች 2019 ጋር አብሮ የሚሄድ ነው።
  • የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ለዓለም አቀፍ የህዝብ ጤና ሃላፊነት ያለበት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ስር ያለ ልዩ ኤጀንሲ ነው። በ HowToUseAbortionPill.org ላይ የሚገኘው ይዘት በ WHO ከተለቀቀው የ 2012 ደህንነቱ የተጠበቀ ፅንስ ማስወረድ: ለጤና ስርአቶች የቴክኒክ እና የፖሊሲ መመሪያ ጋር አብሮ የሚሄድ ነው።
  • ዲኬቲ ኢንተርናሽናል በቤተሰብ ምጣኔ፣ በኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከያ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ፅንስ ማስወረድ ላይ ከፍተኛ ፍላጎት ባላቸው ትልልቅ ሃገራት ላይ ማህበራዊ ግንዛቤን ማሳደግ ባለው ኃይል ላይ ትኩረት ሰጥቶ ለመስራት በ 1989 የተቋቋመ ለትርፍ ያልሆነ ድርጅት ነው።
  • ካራፌም ሰዎች የልጆቻቸውን ቁጥር ለመገደብ እና እንደ ፍላጎታቸው አራርቆ መውለድ እንዲችሉ ለማገዝ ምቹ እና ሙያዊ የሆነ ፅንስ የማስወረድ እንክብካቤ እና የቤተሰብ ምጣኔን አገልግሎቶችን የሚያቀርብ የክሊኒክ ኔትዎርክ ነው።

ዋቢዎች፦

ይህ ድር ጣቢያ በአግባቡ መስራት እንዲችል ስም-አልባ ኩኪዎች እና የተለያዩ የሶስተኛ ወገን አገልግሎቶች ሊያስፈልገው ይችላል። የእኛን ደንቦችና ሁኔታዎች እና የግላዊነት መመሪያዎች ማንበብ ይችላሉ። ይህን ጣቢያ መጠቀሙን በመቀጠልዎ እኛ ይህን እንድናደርግ ፈቃድዎን እየሰጡን ነው።'