ኪኒኑን ከመጠቀምዎ በፊት

ጽንስን በክኒኖች ከማስወረድሽ በፊት ሙሉ መረጃ ማግኘትሽን እና መዘጋጀትሽን አረጋግጪ።

የፅንስ ስሌት መሳሪያ

የ ጽን ስ እ ድሜ ምን ያ ህ ሌ ሆኖት ይህ ን ን ህ ክምና ሉጠቀሙ ይችሊ ለ? ጥና ቶች እ ን ደሚያ መሇ ክቱት የ ጽን ስ ማስ ወረ ድ ህ ክምና ን ሇማካሄድ ቢበ ዛ ጽን ሱ የ 10 ሳ ምን ታት እ ድሜ ሉበ ሌጥ አ ይገ ባም፡ ፡ ይህ ን ን የ ጽን ስ እ ድሜ ስ ላትን በመጠም የ ጽን ሱን እ ድሜ ይወቁ፡ ፡ ( በ ድረ ገ ጹ ሊ ይ የ ተገ ሇ ጹትን በመጠቀም ትር ጉሙን ማግኘት እ ን ደምትችለ ምክር እ ሰጣሇሁ፡ ፡ )

የመጨረሻው የወር አበባሽ ከሚከተለው ጊዜ በፊት ወይም በኋላ ከጀመረ፦

አሁንም የጽንስ ማስወረጃ ክኒኑን ልታስቢበት ትችያለሽ

ትኩረ ት ሉሰ ጥባ ቸው የ ሚገ ባ ቸው ነ ገ ሮች

አይዩዲ ካለሽ

በማህ ጸ ን ዎ ውስ ጥ ማን ኛውም አ ይነ ት የ እ ር ግዝና መከሊ ከያ ( እ ን ደ ኮይሌ ወይም ፕሮጀስ ትሮን አ ይነ ት ) ካሇ መጀመሪ ያ ማውጣት አ ሇ ብዎ፡ ፡

ከኤችአይቪ ጋር የምትኖሪ ከሆነ

በ ደምዎ ውስ ጥ ኤችአ ይቪ ካሇ የ ጤና እ ክሌ እ ን ዳያ ጋጥምዎ ይጠን ቀቁ፤ ምክን ያ ቱ ደግሞ የ ጸ ረ- ኤችአ ይቪ ኤድስ እ ን ክብሌ በመውሰ ድ ሊ ይ በመሆን ዎ ጤን ነ ትዎን ይጠብቁ፡ ፡

ግላዊነትሽ የሚያሳስብሽ ከሆነ

ፅንስ ማስወረድዎን በተቻለ መጠን የግል ስለማድረግ የሚጨነቁዎት ከሆነ በሴት ብልት ምትክ የውርጃውን ክኒን ከምላስ በታች ያኑሩ ኪኒኖቹን በብልትዎ በኩል ቢጠቀሙ እና የሆነ ከብልትዎ ጋር የተያያዘ የጤና እክል ገጥመዎት ወደ ሕክምና ቢሄዱ ኪኒኖች ሊታዩ ይችላሉ። በአንዳንድ  ገሮች እነዚህ ኪኒኖች ብልትዎ ውስጥ ከተገኙብዎ እንደ ሕግ ጥሰት ሊቆጠርብዎ ይችላል።

ጡት እያጠባሽ ከሆነ

ሌጅዎን ጡት የ ሚያ ጠቡ ከሆነ ሚሶ ፕሮስ ቶሌ እ ን ክብሌ ህ ጻ ኑ ን ሉያ ስ ቀምጥ ይችሊ ሌ፡ ፡ ይህ ን ን ሇማስ ወገ ድ ህ ጻ ኑ ን ጡት ካጠቡት በ ኋሊ ሚሶ ፕሮስ ቶሌ እ ን ክብልችን ይውሰ ዱ፤ ከዚያ ም ህ ጻ ኑ ን ድጋሚ ከማጥባ ትዎ በ ፊት ቢያ ን ስ 4 ሰ ዓታትን ይጠብቁ፡ ፡ 6

ደም ማነስ ካለብሽ

አኔሚያ (በደምዎ ውስጥ የሚገኝ የአይረን መጠን አነስተኛ ከሆነ) ካለዎት፣ ከዚህ ጋር በተያያዘ የሕክምና አገልግሎት ሊሰጠዎት የሚችል ከ 30 ደቂቃ መንገድ በላይ የማይርቅ የጤና እንክብካቤ አቅራቢ ይምረጡ። የአኔምያ መጠንዎ ከፍተኛ ከሆነ፣ የፅንስ ማስወረድ ኪኒኖችን ከመውሰድዎ በፊት የሐኪም ምክር ይጠይቁ።

አ ጠቃሊ ይ ጠቃሚ ምክሮች

በሁለም ሂደቶች ሊ ይ በ ር ከት ያ ሇ ውኃ ይጠጡ፤

ሚሶፕሮስቶል (misoprostol) ኪኒኖች ሲጠቀሙ፣ ግላዊነትዎ በሚጠበቅበት (ለምሳሌ፣ ቤትዎ) እና ኪኒኖችን ከወሰዱ በኋላ ከፈለጉ ለጥቂት ሰአታት ጋደም የሚሉበት መሆን አለበት።

የ ተመጣጠነ ምግብ ይመገ ቡ፤ ሇምሳ ላ ክራከር እ ና ቶስ ትን ቢመገ ቡ የ ማቅሇ ሽሇ ሽ እ ና ማስመሇ ስ ችግር ን ሉፈታሌዎት ይችሊ ሌ፤ አ ረ ን ጓ ዴ ቅጠሌ አ ትክሌቶችን ፤ እ ን ቁሊ ሌና ቀይ ስ ጋን ቢመገ ቡ ደግሞ በ ጽን ስ ማስ ወረ ድ ሂደት ወቅት በሚያ ጋጥም የ ደም መፍሰ ስ ምክን ያ ት የ ተከሰ ተውን የ ን ጥረ ነ ገ ሮችን እ ጥረ ቶችን ይተካሌ፡ ፡

እ ን ክብለን ከወሰ ዱ በ ኋሊ ትኩስ ሻይ ወይም የ ሚመገ ቡትን ምግብ የ ሚያ ቀር ብሌዎትና እ ን ክብካቤ የ ሚያ ደር ግሌዎት ሰው ከእ ር ስ ዎ ጋር እ ን ዲሆን ቢያ ደር ጉ ጠቃሚ ነ ው፡ ፡

ከመጨማደድ (cramping) የሚመነጭ ህመም ለመቀነስ ሚሶፕሮስቶፖል ከመጠቀምዎ በፊት አይቡፕሮፊን (ibuprofen) ቢወስዱ መልካም ነው።.

ምናልባት የፅንስ ማውረድ ኪኒኖች ከወሰዱ በኋላ ድንገተኛ ሕክምና የሚያስፈልገው አደጋ ቢያጋጥምዎ የሚጠቀሙበት የደህንነት እቅድ አስቀድመው ያዘጋጁ።

የደህንነት እቅድ መፍጠር

በአሜሪካ የማዋለድ እና የማህጸን ሐኪሞች ኮንግረስ መሰረት፣ በመ መሪያው የሶስት ወር የፅንስ ጊዜ የሚደረግ ሕክምናዊ ፅንስ ማስወረድ እጅግ ደህንነታቸው ከተጠበቁ የሕክምና ስራዎች ውስጥ የሚካተት ነው። ሆኖም፣ አስቸኳይ ሕክምና ሊጠይቅ ለሚችል ማንኛውም አደጋ ሁሌም ዝግጁ መሆን አለብዎ። በሚያስፈልገው ጊዜ የደህንነት እቅድ ለመፍጠር ከታች ያሉትን ጥያቄዎቻችንን ግምት ውስጥ ያስገቡ።

ከሁሉም ቅርብ የሆነው የ 24 ሰአት የአስቸኳይ ሕክምና ማእከል የት ነው የሚገኘው?

በ 1 ሰአት ወይንም ባነሰ ጊዜ ውስጥ ሕክምና ማእከሉ ውስጥ መድረስ ይኖርብዎታል። (አኔሚያ ካለዎት ደግሞ፣ በ 30 ደቂቃ ውስጥ እዛ መድረስ አለብዎ።)

ወደ አስቸኳይ ሕክምና ማእከልዎ እንዴት ነው የሚሄዱት?

መንዳት የሚችል ሰው ከእርስዎ ይሄዳል? በታክሲ ነው የሚሄዱት? የህዝብ መጓጓዣ? ወጪው ስንት ነው፣ የ 24 ሰአታት አገልግሎት ይሰጣል? ያስታውሱ፣ አስቸኳይ ሕክምና በሚፈልጉበት ጊዜ ራስዎ መኪና እየነዱ ወደ ሆስፒታል መሄድ ለደህንነትዎ ጥሩ አይደለም።

ለ ኪሞችዎ ምን ብለው ነው የሚነግሩዋቸው?
  • በሚኖሩበት  ገር ሕክምና ሄዶ ፅንስ ማስወረድ ወይንም እቤት ውስጥ ፅንስ ማስወረድ በሕግ የተከለከለ ነው? ሐኪሞች የእርስዎን ግላዊነት በጠበቀ መልኩ የእርስዎን የህክምና ፍላጎት እንዲረዱልዎ ምን ብለው ነው የሚነግሩዋቸው? ምን ማለት እንዳለብዎ በተመለከተ እገዛ የሚፈልጉ ከሆነ የተወሰነ ምክር ልንሰጥዎ ዝግጁ ነን።
  • ኪሞችዎን መንገር ያለብዎ ነገር በአንዳንድ  ገሮች፣ ሕክምና ላይ ወይንም እቤት ውስጥ ፅንስ ማስወረድ በሕግ የተከለከለ ነው። በእንደዚህ ሁኔታ፣ የአስቸኳይ ህክምና እርዳታ ቢፈልጉ፣ መናገር ስላለብዎ ነገር ጥንቃቄ ማድረግ አለብዎ ማለት ነው። ሕክምናዊ ፅንስ ማስወረድ ልክ የፅንስ መጨናገፍ (ድንገተኛ የፅንስ መጨናገፍ ተብሎም ይጠራል)አይነት ምልክቶች ናቸው ያሉት። ስለዚህ፣ የሚከተሉት አይነት ነገሮችን መናገር ይችላሉ:

ዋቢዎች፦

ይህ ድር ጣቢያ በአግባቡ መስራት እንዲችል ስም-አልባ ኩኪዎች እና የተለያዩ የሶስተኛ ወገን አገልግሎቶች ሊያስፈልገው ይችላል። የእኛን ደንቦችና ሁኔታዎች እና የግላዊነት መመሪያዎች ማንበብ ይችላሉ። ይህን ጣቢያ መጠቀሙን በመቀጠልዎ እኛ ይህን እንድናደርግ ፈቃድዎን እየሰጡን ነው።'