ኪኒኑ ከመጠቀምዎ በኋላ

በሕክምና ጽንስ ማስወረድ ሁለት አማራጮች አሉ። ሁለቱም በጣም ውጤታማ ናቸው፦

የ ጽን ስ ማስ ወረ ጃ እ ን ክብልቹን ከወሰ ዱ በ ኋሊ ምን አ ይነ ት ስሜት ይሰማዎታሌ?

ኪኒኑ ከመጠቀምዎ በኋላ: ሚፍፕሪስቶን (Mifepristone)

ሚ ፍ ፕ ሪስቶ ንን ጥ ቅ ም ላይ ሲ ያው ሉ አንዳ ንድ ሴ ቶ ች ቀ ላል መ ድ ማ ት ያጋ ጥ ማ ቸ ዋ ል ፡፡ ሌ ሎ ች ደ ግ ሞ አያጋ ጥ ማ ቸ ው ም ፡፡ ሁ ለ ቱ ም ጤ ናማ ናቸ ው ፡፡

ኪኒኑ ከመጠቀምዎ በኋላ: ሚሶፕሮስቶል (Misoprostol)

የ ሆድ ቁርጠትና የ ደም መፍሰ ስ ዋን ኛ ምሌክቶቹ ና ቸው፡ ፡ እ ነ ዚህ ምሌክቶች መድኃኒ ቱ እ የ ሰ ራ መሆኑ ን ስ ሇሚያ መሇ ክቱ በመጥፎ ጎ ና ቸው አ ይወሰ ዱም፡ ፡ ይሁን ና ይህ ቁርጠትና የ ደም መፍሰ ስ ሇምን ያ ህ ሌ ጊዜ መቆየ ት አ ሇ በ ት?

የ ወር አ በ ባ ቁርጠት ካሇ ብዎት በ አ ን ዳን ድ ሴቶች ሊ ይ የ ሚከሰ ተው ቁርጠት ከመደበ ኛ የ ወር አ በ ባ ቁርጠት በ በ ሇጠ ከፍተኛ ይሆና ሌ፡ ፡

በ አ ን ዳን ድ ሴቶች ሊ ይ የ ሚከሰ ተው ደም መፍሰ ስ ከመደበ ኛ የ ወር አ በ ባ ደም መፈሰ ስ በ በ ሇጠ ከፍተኛ ይሆና ሌ፡ ፡ ሚሶፕሮስቶል ከወሰዱ በኋላ ባሉት ጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ የረጋ ደም ሲፈስብዎ ማየት የተለመደ ክስተት ነው። የረጋ ደም መጠኑ እንደ የፅንሱ እድሜ የተለያየ ይሆናል።

በ አ ን ዳን ድ ሴቶች ሊ ይ የ ሚከሰ ተው ቁርጠት ቀሊ ሌና የ ሚፈሰው ደምም ሌክ እ ን ደ መደበ ኛ የ ወር አ በ ባ ሉሆን ይችሊ ሌ፡ ፡

Do not be alarmed if you have more bleeding and cramping than a regular period

ከ ተ ለ መ ደ ው ው ጪ የሆ ነ መ ድ ማ ት እና ጡ ንቻ መ ሸ ማ ቅ የሚ ያጋ ጥ ም ዎ ከ ሆ ነ አይ ደ ናገጡ ፡፡ መ ጥ ፎ የሆ ነ መ ሸ ማ ቀ ቅ የሚ ያጋ ጥ ም ዎ ከ ሆ ነ ህ መ ም ዎ ት ን ለማ ስታ ገስ ኢ ቢ ዮ ፕ ሮ ፊ ን ጠ ቃ ሚ ነው ፡፡ ኢ ቢ ዩፕ ሮ ፊ ን 200 ሚ ግ ን ከ ካ ው ንተ ር ላይ (ያለ  ኪ ም ት እዛዝ ) ብ ዙ  ገሮ ች ው ስ ጥ መ ግ ዛት ይ ች ላሉ ፡፡ በየ ከ 6-8 ሰአታ ት ከ 3-4 ኪ ኒኖ ች (200 ሚ ግ ) ይ ዋ ጡ ፡፡ ይ ህ ም ህ መ ም ዎ ት ን ያስታ ግ ስል ዎ ታ ል ፡፡

እንደፈለጉ መጠጣት እና መብላት ይችላሉ።

ጥሩ ስሜት እስኪሰማዎ ድረስ አመቺ በሆነ ቦታ ይቆዩ።

አብዛኞቹ ሴቶች ከ 24 ሰአታት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ይሻላቸዋል።

ማስ ታወሻ ፡

የ ጽን ስ ማስ ወረ ጃ እ ን ክብልችን ከወሰ ዱ ከ2 ሳ ምን ታት በ ኋሊ የ እ ር ግዝና ምሌክት ሰጪ ሆርሞኖች በ ሰውነ ትዎ ውስ ጥ ስ ሇሚቆዩ የ እ ር ግዝና ምሌክቶች አ ሁን ም ሉታይብዎ ይችሊ ሌ፡ ፡ እ ነ ዚህ የ እ ር ግዝና ምሌክቶች ማሇ ትም የ ጡት ማበ ጥ፤ ማቅሇ ሽሇ ሽ፤ ድብር ት እ ና የ መሳ ሰ ለት የ ሚሰማዎት ከሆነ የ ህ ክምና ባ ሇሙያ ያ ማክሩ፡ ፡

ሉዘ ጋጁባ ቸው የ ሚገ ባ ቸው ነ ገ ሮች

While passing a pregnancy, the above symptoms are normal. Be alert. Below are some signs that you may be at risk for a complication.

የ ሚፈሰው የ ደም መጠን ፡

በሁሇ ት ሰ ዓታት ውስ ጥ በ የ አ ን ድ ሰ ዓቱ ከጨር ቅ በ ተሰ ሩ ሁሇ ት ትሊ ሌቅ ማድረ ቂያ ወይም ሞዴሶ ችን የ ሞሊ ደም በ ተከታታይ የ ፈሰ ሰ ከሆነ ፤ አ ሁን ጽን ሱ መውረዱን ይገ ነ ዘ ባ ለ፡ ፡ በ ዚህ ጊዜም ከፍተኛ የ ደም ፍሰ ት ይኖረ ዋሌ ማሇ ት ነ ው፡ ፡

ከፍተኛ ህመም፡

አ ይቡፕሩፌን ህመም ማስ ታገ ሻ ከዋጡ በ ኋሊ እ ን ኳን የ ሚሰማዎት ከፍተኛ ህመም የ ማይሻ ሻ ሌ ከሆነ የ ህ ክምና እ ር ዳት ያ ግኙ፡ ፡ ይህ አ ይነ ቱ ከፍተኛ ህመም የ ሚያ መሇ ክተው ከጽን ስ ማስ ወረዱ ሂደት በ ፊት መሇ የ ት ያ ሌተቻሇ የ ተጨና ገ ፈ እ ር ግዝና መኖሩን ና በማህ ጸ ን ቱቦ በ ኩሌ እ የ ፈረ ሰ መሆኑ ን ነ ው፡ ፡ በ ዚህ ጊዜ ሕይወትዎ በ አ ስ ጊ ደረ ጃ ሊ ይ ነ ው ማሇ ት ነ ው፡ :

የ ህመም ስሜት ይሰማዎታሌ?

የ ተሇመደ የ ትኩሳ ት፤ ማቅሇ ሽሇ ሽና ማስመሇ ስ ሚሶ ፕሮስ ቶሌ እ ን ክብለን በ ወሰ ዱበ ት ቀን ሉሰማዎት ይችሊ ሌ፡ ፡ እ ን ክብልቹን ከወሰ ዱበ ት ቀን በ ኋሊ የ ህመም ስሜት ሳ ይሆን የ ጤን ነ ት ስሜት ሉሰማዎት ይገ ባ ሌ፡ ፡ ሚሶ ፕሮስ ቶሌ እ ን ክብሌ ከወሰ ዱበ ት በማን ኛውም ቀና ት ሊ ይ የ ህመም ስሜት የ ሚሰማዎት ከሆነ አ ስ ቸኳይ የ ህ ክምና እ ር ዳታ ማግኘት አ ሇ ብዎት፡ ፡

ደራሲያን:

  • በዚህ ድረ ገጽ ላይ የቀረቡት ሁሉም ይዘቶች በብሔራዊ የፅንስ ማስወረድ ፌዴሬሽን፣ Ipas፣ የዓለም ጤና ድርጅት፣ ዲኬቲ ኢንተርናሽናል እና ካራፌም ስር ባሉ ደረጃዎች እና ፕሮቶኮሎች ተገዢ ሆነው በ HowToUseAbortionPill.org ቡድን የተፃፉ ናቸው።
  • ብሔራዊ የፅንስ ማስወረድ ፌዴሬሽን (NAF) በሰሜን አሜሪካ ውስጥ የፅንስ ማስወረድ አቅራቢዎች የሙያ ማህበር ሲሆን፣ ምርጫን በሚደግፍ እንቅስቃሴ ላይ ግምባር ቀደም የሆነ ማህበር ነው። በ HowToUseAbortionPill.org ላይ የሚገኘው ይዘት በ NAF ከተለቀቀው የ 2020 ክሊኒካዊ ፖሊሲ መመሪያዎች ጋር አብሮ የሚሄድ ነው።
  • Ipas5 ደህንነቱ የተጠበቀ ፅንስ ማስወረድ እና የእርግዝና መከላከያ እንክብካቤ ተደራሽነትን በማስፋፋት ላይ ብቻ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ብቸኛ ዓለም አቀፍ ድርጅት ነው። በ HowToUseAbortionPill.org ላይ የሚገኘው ይዘት በ Ipas ከተለቀቀው የስነ-ተዋልዶ ጤና ክሊኒካዊ ዝመናዎች 2019 ጋር አብሮ የሚሄድ ነው።
  • የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ለዓለም አቀፍ የህዝብ ጤና ሃላፊነት ያለበት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ስር ያለ ልዩ ኤጀንሲ ነው። በ HowToUseAbortionPill.org ላይ የሚገኘው ይዘት በ WHO ከተለቀቀው የ 2012 ደህንነቱ የተጠበቀ ፅንስ ማስወረድ: ለጤና ስርአቶች የቴክኒክ እና የፖሊሲ መመሪያ ጋር አብሮ የሚሄድ ነው።
  • ዲኬቲ ኢንተርናሽናል በቤተሰብ ምጣኔ፣ በኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከያ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ፅንስ ማስወረድ ላይ ከፍተኛ ፍላጎት ባላቸው ትልልቅ ሃገራት ላይ ማህበራዊ ግንዛቤን ማሳደግ ባለው ኃይል ላይ ትኩረት ሰጥቶ ለመስራት በ 1989 የተቋቋመ ለትርፍ ያልሆነ ድርጅት ነው።
  • ካራፌም ሰዎች የልጆቻቸውን ቁጥር ለመገደብ እና እንደ ፍላጎታቸው አራርቆ መውለድ እንዲችሉ ለማገዝ ምቹ እና ሙያዊ የሆነ ፅንስ የማስወረድ እንክብካቤ እና የቤተሰብ ምጣኔን አገልግሎቶችን የሚያቀርብ የክሊኒክ ኔትዎርክ ነው።

ዋቢዎች፦

ይህ ድር ጣቢያ በአግባቡ መስራት እንዲችል ስም-አልባ ኩኪዎች እና የተለያዩ የሶስተኛ ወገን አገልግሎቶች ሊያስፈልገው ይችላል። የእኛን ደንቦችና ሁኔታዎች እና የግላዊነት መመሪያዎች ማንበብ ይችላሉ። ይህን ጣቢያ መጠቀሙን በመቀጠልዎ እኛ ይህን እንድናደርግ ፈቃድዎን እየሰጡን ነው።'