ስለ ውርጃ እንክብሎች በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

የውርጃ እንክብሎች አይነትና ጥቅማቸው

    በፍፁም! መጠቀም ያለብሽ ለሁሉም ሰው የሚመከረውን የእንክብል መጠን ብቻ ነው ጥናቶች እንደሚያመላክቱት የሰውነት ክብደት ወይም ከፍተኛ የውፍረት መጠን የመድሀኒቶቹን ስኬታማነት እንደማይቀንሰው ነው፡፡ ስለዚህ ተጨማሪ እንክብሎች ወይም የእንክብል መጠን መውሰድ አይኖርብሽም፡፡

    እርግዝናሽ መንታ እንደሆነ ብታውቂ እንኳን የእንክብሎቹ የአወሳሰድ መጠን አይቀየርም፡፡ ለመንታ እርግዝና የምትጠቀሚው የአወሳሰድ መጠን ከሌላው ጊዜ የተለየ አይሆንም፡፡

    በጭራሽ! ሁሉም እርግዝና የተለየ ክስተት ነው፡፡ ምን አልባት ከዚ በፊት የውርጃ እንክብል ተጠቅመሽ ከነበረ አሁን በድጋሜ ለሆነው ላልተፈለገ እርግዝና ከመደበኛው ተጨማሪ መጠን ያለው እንክብል መውሰድ አይኖርብሽም፡፡

    በማህፀንሽ ውስጥ የእርግዝና መከላከያ የመዳኒት ውርጃውን ከመፈጸምሽ በፊት በመጀመሪያ መከላከያውን ማስወጣት ይኖርብሻል፡፡

    ከክኒኖች ጋር ውርጃ ሲያደርጉ እንደተለመደው ጡት ማጥባት ይችላሉ። Mifepristone እና misoprostol ወደ የጡት ወተት ውስጥ ሊገቡ ይችላሉ, ነገር ግን መጠኑ ትንሽ ነው እና በህፃኑ ላይ ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት አያስከትልም. በዚህ ጉዳይ ላይ አሁንም ከተጨነቁ, ህፃኑን ጡት በማጥባት, ሚሶፕሮስቶል ክኒኖችን መውሰድ እና እንደገና ጡት ከማጥባት በፊት 4 ሰአት መጠበቅ ይችላሉ. ሌላ ዙር የ misoprostol ክኒኖችን መውሰድ ከፈለጉ ክኒኑን ከመውሰድዎ በፊት እንደገና ጡት ያጠቡ። ሆኖም ፣ ይህ ሙሉ በሙሉ አማራጭ እና እንደ ምርጫዎ ነው።

    ከ HIV ጋር እምትኖሪ ከሆነ እንደተረጋጋሽ እና እድሜ ማራዘሚያ መድሀኒት እየወሰድሽ እንደሆነ እና ጥሩ የጤና ሁኔታ ላይ እንዳለሽ እርግጠኛ መሆን አለብሽ፡፡

    በውስጥሽ ደም ማነስ ችግር ወይም የደም ብረት ንጥረነግር እጥረት ካጋጠመሽ በአቅራቢያሽ በፈለግሽው በ 30 ደቂቃ ውስጥ ሊደርስ እና ሊረዳሽ የሚችል የጤና ባለሙያ ልታዘጋጂ ይገባል፡፡ የደም ማነስ ችግርሽ ከፍተኛ ከሆነ የውርጃ እንክብል ከመውሰድሽ በፊት ወደ ዶክተር በመሄድ የምክር አገልግሎት ማግኘት ይኖርብሻል፡፡

    በፍፁም! ከዚህ በፊት በቀዶ ጥገና ወልደሽ እንኳን ቢሆን በመጀመሪያዎቹ የእርግዝና ቀናት የውርጃ እንክብል መውሰድ ምንም ጉዳት አያስከትልም፡፡

    ከዛ በጥናቶች እንደተገኘው ሚፌፕሪስቶን በተባለው የውርጃ እንክብል እና ከውልደት ጋር በተያያዙ ተከታይ ችግሮች መካከል ምንም ግንኙነት አልተገኘም፡፡ ነገር ግን ሚሶፕሮስቶል የተባለው የውርጃ እንክብል አነስ ያለ የውልደት ተያያዥ ችግሮች መጠን መጨመርን ያስከትላል፡፡ የወሰድሽው የውርጃ እንክብል ሚሶፕሮስቶል ከሆነ እና እስከ አሁን እርግዝናሽ ካልተቋረጠ ቀስ በቀስ የሆነ ውርጃ ወይም ሙሉ ያልሆነ ውርጃ ሊገጥምሽ ይችላል፡፡ እንደዚህ አይነት ሁኔታ ካልተፈጠረ ግን የተለያዩ የውልጃ ጊዜ ችግሮች የመፈጠሩ ሁኔታ በ 1% ይጨምራል(ከመቶ በ አንድ ህፃን ላይ)

    በእርግጥም ላንቺ በጣም ጉዳት አለው፡፡ የማህጸን ማስቋጠር እስካደረግሽ ድረስ እንደምናውቀው በማህጸን ቧንቧሽ ላይ የመፋፋቅ እና የመጫር ጉዳት ይገጥምሻል፡፡ ከማህጸን ውጪ እርግዝናም የገጠመሽ ለዚህ ሊሆን ይችላል፡፡ የማህጸን ቱቦ የሴት እንቁላል ከወንድ ዘር ጋር የሚዋሀድበት ቦታ ነው፡፡ ከዚያም እርግዝናው ማደግ ሲጀምር ወደ ማህጸን በማህጸን ቱቦ አማካኝነት ይሸጋገራል፡፡ ነገር ግን የማህጸን ቱቦሽ መፋፋቅ ካጋጠመው እርግዝናው እዛው በማህጸን ቱቦ ውስጥ ለመቅረት ይገደዳል፡፡ ከዚያም ጽንስ እያደገ ሲሄድ የማህጸን ቱቦን እየቀደደው ክፍት እያደረገው ይመጣል፡፡ የማህጸን ቱቦ መቀደድ ደሞ ከባድ የሆነ የደም መፍሰስ በውስጥሽ ይፈጥራል ለህይወትሽ እስኪያሰጋሽ ድረስ፡፡ ስለዚህም በህክምና ባለሙያ ተረጋግጦ እርግዝናሽ በማህጸንሽ ውስጥ ብቻ እንደሆነ እስካላረጋገጥሽ ድረስ የውርጃ እንክብል መውሰድ የለብሽም፡፡

    በመጀመሪያ ማወቅ ያለብሽ ነገር በአብዛኛው ሴቶች በአልትራሳውንድ እስካልታዩ ድረስ ለዚህ ሁኔታ ግንዛቤው የላቸውም፡፡ ከማህጸን ውጪ የሆነ እርግዝና ትክክለኛ ስላሎነ ውርጃ ህጋዊ ባልሆነባቸው ሀገሮች እንኳን በህጋዊ ሂደት እርግዝናውን ለማስወገድ ለሴቶች እድል ይሰጣል፡፡

    እንደ ትራንስ ወንድ ወይም ነን – ባይናሪ ግለሰብ፣ በጽንስ ማስወረጃ ክኒኖች አማካኝነት ጽንስ ማስወረድ ደህንነቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ እርስዎ እያወሩ ያለዉ ስለ ማስኩላናይዚንግ ሆርሞኖች ከሆነ፣ ሚሶፕሮስቶል ወይም ሚፊፕሪስቶን ጣልቃ የሚገቡ አይሆንም፡፡ እርስዎ ቴስቴስቴሮን (T) እና/ወይም ጎናዶትሮፊን የሚረጭ ሆርሞን(GnRH) አናሎጎስ የሚጠቀሙ ከሆነ እነዚህ የጽንስ ማስወረጃ ክኒኖች ደህንነታቸዉ በተጠበቀ መልኩ ሊወሰዱ ይችላሉ፡፡ ሆኖም ግን፣ አካታች የሆነ የጽንስ ማስወረድ እንክብካቤ ለማግኘት ችግሮች ሊያጋጥሞት ይችላሉ፡፡ በእርስዎ ሀገር ስለሚገኝ የጽንስ ማስወረድ እንክብካቤ የበለጠ ይወቁ፡፡

የውርጃ እንክብሎችን እነማን መጠቀም ይችላሉ?

    የጥናት ምርምር እንደሚያመላክተዉ የሕክምና ጽንስ ማስወረድ በአብዛኛዉ ጊዜ ላይ የሚመከረዉ ከአንቺ የመጨረሻ የወር አበባ ከታየበት ጊዜ አንስቶ ከነበሩት 13 ሳምንታቶች በፊት ለሆኑ እርግዝናዎች ነዉ፡፡ የ HowToUseAbortionPill protocol እንደዚሁ የታሰበዉ እስከ 13 ሳምንታቶች ድረስ ለሆናቸዉ እርግዝናዎች ነዉ፡፡ የጽንስ ማስወረጃ ክኒኖች ቆየት ባሉ የእርግዝና ጊዜያቶችም ሊወሰዱ ይችላሉ፣ ሆኖም ግን የተለዩ ፕሮቶኮሎች እና የደህንነት ጥንቃቄዎችን ይፈልጋሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ፣ የእኛን ወዳጆች በዚህ ዌብሳይት www.womenonweb.org ማግኘት ትችያለሽ ወይም በአንቺ ሃገር ዉስጥ የሚገኙ የጽንስ ማስወረድ አቅርቦቶች የበለጠ ለማወቅ ወደ እኛ ሃገር ገጽታዎች መሄድ ትችያለሽ፡፡

    በአግባቡ ጥቅም ላይ ከዋለ በጽንስ ማስወረጃ ክኒኖች አማካኝነት ጽንስ ማስወረድ እጅግ በጣም ደህንነቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ ሚፊፕሪስቶን እና ሚሶፕሮስቶል በመጠቀም የሚደረግ የጽንስ ማስወረድ 95% ጊዜ ላይ በስኬታማነት ይሰራል፣ እና የሕክምና መወሳሰቦች እስከ 10 ሳምንታቶች ለሆነዉ ጽንስ ከ 1% ያነሰ ነዉ እና በ 10 እና 13 ሳምንታቶች ለሆነ ጽንስ ደግሞ 3% ነዉ፡፡ ሚሶፕሮስቶል ለብቻዉ ጥቅም ላይ ሲዉል፣ ጽንስ ማስወረድ ከ 80-85% ስኬታማነት መጠን አለዉ፣ እና እስከ 13 ሳምንታቶች ለሆነዉ ጽንስ 1-4% የሕክምና መወሳሰብ እድል አለዉ፡፡ እንደ ዓለም ጤና ድርጅት መሰረት፣ አንቺ ትክክለኛዉ መረጃ እና ጥራታቸዉ-የተረጋገጡ መድሃኒቶች ማግኘት ከቻልሽ በጽንስ ማስወረጃ ክኒኖች አማካኝነት ጽንስ ማስወረድ በቤት ዉስጥ ዉጤታማ በሆነ መልኩ በራስ- ሊከናወን ይችላል፡፡

    ሁለት አይነት የውርጃ እንክብሎች ሲኖሩ የተለያየ የአሰራር ሁኔታ አላቸው፡፡ ሜፊፕሪስቶን የሚሰራው ለእርግዝናው ለማደግ የሚያስፈልጉ ሆርሞኖችን በመገደብ ሲሆን በ ሚሶፕሮስቶል ያሉት ንጥረ ነገሮች ደሞ የሚሰሩት የማህጸን በርን በመክፈት እና በማዝናናት እና ማህጸንን በማጨማደድ እርግዝናውን ወደ ውጪ በመግፋት እንዲወጣ ያደርጉታል፡፡

    በ ሚሶፕሮስቶል ያሉት ንጥረ ነገሮች ደሞ የሚሰሩት የማህጸን በርን በመክፈት እና በማዝናናት እና ማህጸንን በማጨማደድ እርግዝናውን ወደ ውጪ በመግፋት እንዲወጣ ያደርጉታል፡፡

    ሜፊፕሪስቶን የሚሰራው ለእርግዝናው ለማደግ የሚያስፈልጉ ሆርሞኖችን መገደብ ነው፡፡

    አዎ! በቤት ውስጥ ያለምንም ጉዳት መጠቀም ይቻላል፡፡ በሚወሰድበት ጊዜ ግን እርግጠኛ መሆን ሚያስፈልገው በቤት ውስጥ የግል ጊዜ መውሰድ እሚቻልበት ቦታ እንዲሆንና በተወሰደ በተወሰነ ሰአታት መውደቅ ሊኖር ስለሚችል የተመቸ ቦታ እንደሆነ ነው፡፡ ሊጠብቅሽ እና ትኩስ ሻይ እና የሚበላ ነገር ሊያቀርብልሽ የሚችል ሰው በአጠገብሽ ካለ በጣም ይረዳሻል፡፡

    ሜሶፕሮስቶል ከተወሰደ ከ 30 ደቂቃ በፊት በሟሟበት ጊዜ ምንም አይነት ምግብም ሆነ መጠጥ መውሰድ አይቻልም፡፡ 30 ደቂቃ ካለፈ በኃላ በአፍ ውስጥ የቀሩትን የእንክብል ቅሬታዎች ለማወራረድ የተፈለገውን ያህል ውሀ መጠጣት ይቻላል፡፡

    በትክክል ትችያለሽ! ውሀ መጠጣት የወሰድሽውን ሚሴፕሪስቶን ለመዋጥ ይጠቅምሻል፡፡

    ሁለት አይነት የሜሶፕሮስቶል አቀማመጥ ሁኔታ አለ፡፡ የመጀመሪያው በከረቤዛ ውስጥ ማስቀመጥ ሲሆን ሁለተኛው ደሞ በምላስ ስር ማስቀመጥ ነው፡፡ እንዴት መወሰድ እንዳለበት የሚመከረው በምላስ ስር በማስቀመጥ ምክንያቱም በጣም የግል ጉዳይ ስለሆነ ቶሎ እንዲሟሟ እና ምንም አይነት የሚታይ ገጽታ በሰውነት ላይ ስለማይጥል ነው፡፡ እንዲሁም የጉዳት መጠንን ይቀንሳል፡፡

    ሁለቱም ምርጫዎች ውጤታማ ናቸው፡፡ ነገር ግን ለማግኘት እና ለመግዛት ከተቻለ ሁለቱንም አይነት የውርጃ ዕንክብሎች በአንድ ላይ መጠቀም የመጀመሪያ ምርጫሽ ሊሆን ይገባል፡፡

    98 ከ 100 የሚሆኑ ሴቶች ሚሶፕሮስቶል +ሚፌፕሪስቶን ውህደት ሙሉ ለሙሉ ውርጃ ያካሂዳሉ፡፡ 95 ከ 100 የሚሆኑ ሴቶች ሚሶፕሮስቶል ብቻ ሙሉ ለሙሉ ውርጃ ያካሂዳሉ፡፡

    በጋራ የሚወሰድበት ጥቅሙ አንዱ እንክብል የሌላውን እንክብል ጉድለት ስለሚሞላው ነው፡፡

    ሚሶፕሮስቶልን በምላስ ስር የምትጠቀሚ ከሆነ በ 30 ደቂቃ ውስጥ አሟሟምተሸ ስለምትውጪው ማንም እንደተጠቀምሽ ሊነግርሽ አይችልም፡፡ ምን አልባት ለሚጠይቅሽ ሰው የተፈጥሮ ውርጃ እንዳጋጠመሽ መናገር ትችያለሽ ፡፡ ነገር ግን ሚሶፕሮስቶልን በከረቤዛ ውስጥ ካስቀመጥሽ የመዳኒቱ ሽፋን ቶሎ ሳይሟሟ ከ 1 እስከ 2 ቀናት ሊቆይ ይችላል ምን አልባትም በ 48 ሰአታት ውስጥ የህክምና እርዳታ ካስፈለገሽ የጤና ባለሙያው የእንክብሉን ነጩን ሽፋን ሊያየው የችላል፡፡ ለዚህ ነው በምላስ ስር መውሰድ የሚመከረው፡፡

    አንቺ የ NSAIDs (አይቡፕሮፌን ያካትታል) አለርጂ ካለብሽ፣ አሴታሚኖፌን (ታይሌኖል/ፓራሲታሞል) እንደ አማራጭ የሕመም ማስታገሻ መድሃኒት ይመከራል፡፡ ይህም በአብዛኛዉ ሃገራቶች ዉስጥ ያለ- ሀኪም – ትዕዛዝ ማግኘት የሚቻል ነዉ፡፡ ሕመም ለማስታገስ 2 እንክብሎችን( 325 ሚሊግራም እንክብሎችን) በእያንዳንዱ 4 – 6 ሰዓታቶች ዉሰጂ፡፡ በ 24 ሰዓታቶች ዉስጥ መዉሰድ የሚቻለዉ መጠን 4000 ሚሊግራም ነዉ፡፡

የወሊድ መከላከያ መድሃኒቶች

    የ HowToUseAbortionPill protocol ፕሮቶኮልን በመከተል አንቺ ከ 12 ሳምንታቶች በላይ እርጉዝ ከሆንሽ፤ አንቺ ለ ሚፊፕሪስቶን ወይ ሚሶፕሮስቶል አለርጂክ ከሆንሽ፤ አንቺ ከባድ የጤና ችግር ካለብሽ፣ ይህም የደም – መርጋት ችግሮችን ያካትታል፤ ወይም አንቺ እርግዝናዉ ከማህፀን ዉጪ እያደገ (ኢክቶፒክ እርግዝና) እንደሆነ ካመንሽ ወይም ካወቅሽ፣ አንቺ የጽንስ ማስወረጃ ክኒኖች በቤትሽ ዉስጥ መጠቀም ማቆም አለብሽ፡፡

ፅንስ የማስወረድ መድሃኒቶች የጎንዮሽ ጉዳት እና ስጋቶች

    እያንዳንዱ የጽንስ ማስወረድ ሁኔታ ስሜት የተለየ ነዉ፡፡ አንቺ ከመደበኛዉ የወር አበባ ጊዜ(አንቺ የወር አበባ ቁርጠቶች ካለብሽ) የጨመረ ሆድ ቁርጠት እና ደም መፍሰስ ሊያጋጥምሽ ይችላል፡፡ ሆኖም ግን የአንቺ ሆድ ቁርጠት ቀለል ያለ ከሆነ እና የአንቺ ደም መፍሰስ ልክ እንደ መደበኛዉ የወር አበባ ጊዜ የሚመስል ከሆነ የተለመደ ነዉ፡፡ ሌሎች የተለመዱ የጎንዮሽ ጉዳቶች ማቅለሽለሽ፣ ተቅማጥ፣ ትኩሳት፣ እና ራስ ምታቶች ናቸዉ፡፡ ሆኖም ግን፣ አንቺ ከ 24 ሰዓታቶች ባነሰ ጊዜ ዉስጥ የተሻለ ስሜት ሊኖርሽ ይገባል፡፡ አንቺ በድጋሚ ሕመም የሚሰማሽ ከሆነ፣ አንቺ የሕክምና ክትትል ለማግኘት መሞከር አለብሽ፡፡

    Misoprostol ከተወሰደ በኋላ ለአንዳንድ ሴቶች (የወር አበባ ህመም ከበድ ያለ ነው (የወር አበባ ህመም ካለብዎ) እና ከወር አበባ ይበልጥ ከባድ ይሆናል፡፡ Misoprostol ከተወሰደ በኋላ በመጀመሪያዎቹ ጥቂት ሰዓታት ውስጥ መለስተኛ የደም የመንጠባጠብ ሁኔታ መደጋገም ሊያደርስ ይችላል፡፡ ለሌሎች ሴቶች, መለስተኛ የመንጠባጠብ ሁኔታ እና ደም መፍሰስ እንደ ጤናማ የወር አበባ ነው፡፡

    Misoprostol ከተወሰደ በኋላ ምንም ደም ካልፈሰሶ ና ከባድ ህመም (በተለይም በቀኝ ትከሻ) ላይ ካጋጠምዎ ህክምና ማድረግ ይገባዎታል፡፡ ይህ እንደ ኢካፒፔር እርግዝና ምልክት ሊሆን ይችላል (ከእርግዝና ውጭ የሚገኝ እርግዝና)፡፡ ይህ እምብዛም ባይሆንም ለሕይወት አስጊ ነው፡፡ በተጨማሪም ፅንሱ መወገዱ ላይ ስጋት ካሎት የሰለጠነ ባለሙያዎችን ጋር ለመነጋገር www.safe2choose.org መገናኘት ይችላሉ፡፡

    እርግዝና እንደተቐረጠ እርግጠኛ ከሆኑ በኋላ በተከታታይ ሁለት ፓድ በአንድ ሰዓት ውስጥ ከተጠቀሙ በተከታታይ ለሁለት ሰዓታት ና ደም ካልተቐረጠ የሕክምና እርዳታ ያግኙ፡፡

    ሕመሙን ለማስታገስ 3-4 ክኒኖችን (200 ሜም) በየ 6-8 ሰዓታት ይውሰዱ፡፡ Misoprostol ከመጠቀምዎ በፊት ibuprofen መውሰድ እንደሚችሉ ያስታውሱ፡፡

    Misoprostol ከተጠቀሙ በኋላ, እርስዎ እንደፈለጉ መብላት ይችላሉ፡፡ ደረቅ ምግቦችን፡ ቅጠላ ቅጠል፡ አትክልቶች፡ እንቁላል እና ቀይ ስጋ በውርጃ ወቅት የወጡ ሚንራልስ ለመመለስ ሊያግዙ ይችላሉ፡፡

    Misoprostol ከተጠቀሙ በኋላ, የሚወዱትን ማንኛውንም ፈሳሽ መጠጣት (ከአልኮል በስተቀር) ይችላሉ፡፡

    የመድሃኒቱን ውጠታማነት መቀነስ ለማስቀረት የአልኮል መጠጥ መወሰድ የለበት፡፡ አልኮል በአንዳንድ አጋጣሚዎች የወሊድ ደም መፍሰስ ምክንያት ሊሆንና ሕመምን ወይም ተላላፊነትን ለመቀነስ የሚወሰዱ ሌሎች መድሃኒቶችን ውጤታማነት (በበሽታዎቻቸው ላይ ችግር ላለባቸው ሴቶች)፡፡ በአጠቃላይ፤ ፅንስ መወገዱን ማረጋገጥ እስኪችሉ ድረስ እና ጤናማ ስሜት እየተሰማዎት መሆኑን እስኪያውቁ ድረስ አንኮል መጠጣት የለቦትም፡፡

    አብዛኛዎቹ ሴቶች እርግዝናውን ከ4-5 ሰዓታት ውስጥ ያቐርጣሉ ከ 24 ሰዓቶች በታች ጥሩ ስሜት ይሰማቸዋል፡፡ በቀጣዩ ጊዜ ከ3-4 ሳምንታት እስኪደርስ ድረስ ቀላል የደም መፍሰስ የተለመደ ነው.

    በሆድዎ ውስጥ ህመም, ተቅማጥ, ቅዝቃዜ ወይም አልፎ አልፎ ትኩሳት ስሜት የተለመደ ነው፡፡ አብዛኛዎቹ ሴቶች እርግዝናቸው ሲቐረጥ ያውቃሉ ምክንያቱም የደም መፍሰስ ይቀንሳል እና ጥሩ ስሜት ይሰማቸዋል፡፡

    የሕክምና ጽንስ ማስወረድ ሲደረግ የሕክምና መወሳሰብ የሚከሰተዉ በጣም አልፎ አልፎ ነዉ፡፡ ሆኖም ግን፣ አንቺ ሊሆን የሚችሉ የሕክምና መወሳሰብ ሁኔታዎችን ለይተሽ ማወቅ መቻልሽ አስፈላጊ ነዉ፡፡ አንቺ ከባድ የደም መፍሰስ(2 መደበኛ ፓዶች በአንድ ሰዓት ልዩነት በተከታታይ ለ 2 ሰዓታቶች ማርጠብ) ካጋጠመሽ፣ አይቡፕሮፌን ከወሰድሽ በሗላ መሻሻል የማያሳይ እጅግ ከባድ ሕመም ካጋጠመሽ ወይም ሚሶፕሮስቶል ከተጠቀምሽ በሗላ ባለዉ የትኛዉም ቀን ላይ የሕመም ስሜት ከተሰማሽ፣ አንቺ የሕክምና ክትትል መፈለግ አለብሽ፡፡

    የሕክምና ጽንስ ማስወረድ ወይም በቤት- ዉስጥ ጽንስ ማስወረድ አንቺ በምትኖሪበት ሃገር ዉስጥ በሕጋዊነት የተከለከሉ ናቸዉ? አንቺ ስለምትናገሪዉ ነገር ጥንቃቄ ልትወስጂ ይገባል፡፡ የሕክምና ጽንስ ማስወረድ ከተፈጥሮአዊ የጽንስ መጨንገፍ(ድንገተኛ ጽንስ ማስወረድ ተብሎ ይታወቃል) ጋር ተመሳሳይ የሆኑ ምልክቶች አሉት፡፡ ስለሆነም፣ አንቺ እነዚህን የመሰሉ ነገሮች መናገር ትችያለሽ “እኔ ደም እየፈሰሰኝ ነዉ፣ ነገር ግን ልክ እንደ መደበኛዉ ወር አበባ አይነት ስሜት ግን የለዉም፡፡”

    የጽንስ ማስወረድ ስኬታማ መሆን አለመሆኑን ማረጋገጫ የተለያዩ መንገዶች አሉ፡፡ በጽንስ ማስወረድ ሂደት ላይ፣ አንቺ የእርግዝና ህብረህዋስ (ይህም ትንሽ ጥቁር መልክ ያለዉ ወይን ጠጅ የሚመስል እና ቀጭን ሽፋኖች፣ ወይም ትንሽ ከረጢት ሆኖ በነጭ፣ ለስላሳ ድርብ የሚመስል ሊሆን ይችላል) እንዳለፈ ለይተሸ ማወቅ ትችያለሽ፡፡ ይህ ጽንስ ማስወረዱ ስኬታማ መሆኑን አመላካች ነዉ፡፡ ሆኖም ግን፣ የእርግዝና ህብረህዋስ ሁልጊዜ ለመለየት የሚቻል አይሆንም፡፡ ስኬታማ የሆነ የጽንስ ማስወረድ ሁኔታን የሚያመላክት ሌላኛዉ መንገድ ደግሞ የእርግዝና ምልክቶች መጥፋት ነዉ፣ ለምሳሌ የጡት ሕመም እና ማቅለሽለሽ ይጠቀሳሉ፡፡

    በሽንት አማካኝነት የቤት ዉስጥ እርግዝና መለያ ደግሞ ሌላኛዉ የጽንስ ማስወረድ ስኬታማነትን ማረጋገጫ መንገድ ነዉ፡፡ ሆኖም ግን፣ በሰዉነትሽ ዉስጥ በሚቆዩ ሆርሞኖች ምክንያት፣ የጽንስ ማስወረድ ካደረግሽ በሗላ በሚኖሩት 4 ሳምንታቶች ዉስጥ የእርግዝና መለያ ምርመራዎች ፓዘቲቭ ዉጤት ሊያሳዩ ይችላሉ፡፡ የአልትራሳዉንድ ሕክምና አስፈላጊ የሚሆነዉ እርግዝናዉ በተሳካ ሁኔታ መቋረጡ ወይም አለመቋረጡ እርግጠኛ መሆን ካልተቻለ ወይም የሕክምና መወሳሰብ(ከባድ ደም መፍሰስ ወይም ኢንፌክሽን) መፈጠሩ ጥርጣሬ ካለ ብቻ ነዉ፡፡

    በጽንስ ማስወረጃ ክኒኖች አማካኝነት ጽንስ ማስወረድ ከተደረገ አልትራሳዉንድ ሕክምና አስፈላጊ አይደለም፡፡ አልትራሳዉንድ ሕክምና አስፈላጊ የሚሆንበት ብቸኛ ምክንያት የሕክምና መወሳሰቦች(ከባድ ደም መፍሰስ ወይም ኢንፌክሽን) የተጠረጠረ ከሆነ ወይም እርግዝናዉ መቋረጡ አለመቋረጡ ላይ ጥርጣሬዎች የሚኖሩ ከሆነ ነዉ፡፡ የእርግዝና ክኒኖቹን ከተጠቀምሽ በሗላ፣ አንቺ የእርግዝና ምልክቶች አሁንም ስሜቱ ከተሰማሽ(የጡት ሕመም፣ ማቅለሽለሽ፣ድካም፣ የመሳሰሉት)፣ ቀጣይ እርምጃዎችን ለማወቅ የጤና ባለሙያን ማማከር ይኖርብሻል፡፡ አስፈላጊ መሆኑ ከታመነበት ሊሆን የሚችል ቀጣይ እርምጃ፣ አልትራሳዉንድ ሕክምና ማድረግ ነዉ፡፡ ለበለጠ መረጃ፣ የእኛን ወዳጆች በዚህ ዌብሳይት www.womenonweb.org ማግኘት ትችያለሽ ወይም በአንቺ ሃገር ዉስጥ ስለሚገኝ ጽንስ ማስወረድ የበለጠ ለማወቅ ወደ እኛ ሃገር ገጽታዎች መሄድ ትችያለሽ፡፡

    አንዳንድ ሴቶች ክኒኑን ከወሰዱ በኋላ አሁንም እርጉዝ ከሆኑ ቀዶ ጥገና ሕክምና ማድረግ ያስፈልጋቸዋል፡፡ አስታውሱ! ሙሉ በሙሉ ፅንስን የማያቁርጥ የሚደረግ ሕክምና በአለም ዙሪያ ይገኛል፡፡ እርስዎ በአገርዎ ውስጥ ውርጃ በሕግ የተገደበ ቢሆንም እንኳ ይህንን አገልግሎት የማግኘት መብት አልዎት፡፡

የሕክምና ውርጃ እና የወደፊት የመራባት

    ከሕክምና ውርጃ በኋላ በ 8 ቀናት እንደገና ማረገዝ ይችላሉ፡፡ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ካላደረጉ፤ ያልታሰበ እርግዝና እንዳይከሰት፡ የወሊድ መከላከያ መጠቀም ያስቡ፡፡

    ፅንስ ለማስወረድ መድኃኒት መጠቀም ወደፊት በሚወልድ ሕፃን ለይ ሊያስከትል የሚችል ችግር የለም፡፡

    መድሃኒት በመጠቀም ፅንስ ማስወረድ ለወደፊቱ ለማርዝ አስቸጋሪ አያደርግም፡፡

ሌሎች ፅንስ ማስወረድ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

    በጽንስ ማስወረጃ ክኒኖች አማካኝነት ጽንስ ማስወረድ ሕጋዊነት ሁኔታ የሚወሰነዉ አንቺ በምትኖሪበት ቦታ ላይ ነዉ፡፡ በአንዳንድ ሃገሮች ዉስጥ፣ ጽንስ ከተያዘ አንስቶ በሚኖሩት የተወሰኑ ሳምንታቶች ድረስ ጽንስ ማስወረድ ሕጋዊ ነዉ፣ ይህ ሆኖ እያለ በሌሎች ሃገራቶች ዉስጥ በተወሰኑ ሁኔታዎች ስር (ለምሳሌ፣ አስገድዶ መደፈር ጉዳይ ወይም እርጉዝ በሆነቸዉ ግለሰብ ሕይወት ላይ አደጋ ከተጋረጠ) ጽንስ ማስወረድ ሕጋዊ ነዉ፡፡ በጽንስ ማስወረጃ ክኒኖችን ጽንስ ማስወረድ ሕጋዊ በሆነባቸዉ ሃገራቶች ዉስጥ በአብዛኛዉ ጊዜ ላይ በሕጋዊ መንገድ ማግኘት ይቻላል፣ ምንም እንኳን እነዚህ ክኒኖችን ከሕክምና ተቋም ዉጪ ሌላ ቦታ ላይ ሁልጊዜ ጥቅም ላይ ማዋል ባይቻልም ማለት ነዉ፡፡ እንዲሁም ጽንስ ማስወረድ ሙሉ በሙሉ ክልክል የሆነባቸዉ ሃገራቶችም አሉ፡፡ በአንቺ ሃገር ዉስጥ ስላለዉ ጽንስ ማስወረድ የበለጠ ማወቅ ትችያለሽ፡፡

    የእያንዳንዱ ሰዉ የ ጽንስ ማስወረድ ልምድ የተለያየ ስሜት አለዉ፡፡ አንዳንዶች እፎይታ እና ደስታ ስሜት ይኖራቸዋል፣ በሌላ መልኩ ሌሎች ደግሞ የሀዘን ስሜት ይሰማቸዋል፡፡ ሁሉም ስሜቶች የተለመዱ ናቸዉ፡፡ ሆኖም ግን፣ ዘላቂ የሆኑ አሉታዊ ስሜቶች አልፎ አልፎ የሚከሰቱ ናቸዉ፡፡ የአንቺ አእምሮ ጤንነት ላይ ተዕጽኖ ሊያሳድር የሚችለዉ በሰዎች መገለል እና ፍርድ ሲሰጥ ማየት ነዉ፡፡ አስታዉሺ አንቺ ብቻሽን አይደለሽም – ጽንስ ማስወረድ የተለመደ ነዉ፡፡ ከጓደኞች፣ ቤተሰብ ወይም አካባቢያዊ ድርጅቶች የሚደረግ ድጋፍ አጋዥ ሊሆን ይችላል፡፡

    የወሊጅ መቆጣጠሪያ ዘዴዎች እርግዝናን መከላከል ከሚያስችለ ዘዳዎች ጋር መወሳሰብ የለባቸውም (የወሊድ መቆጣጠሪያ ዘዴዎች, ድንገተኛ የእርግዝና መቆጣጠሪያን ጨምሮ)፡፡ የእርግዝና መከላከያ ዘዴዎች የእንቁላልን መውጣት በመከላከል ወይም የእንቁላልን እና የወንድ ዘርን በገናኘት በማቆም ይሠራሉ፡፡ አስቸኳይ የእርግዝና መከላከያ፤ የተከሰተን እርግዝና ለማቆም ወይም ለማቆረጥ አይችልም፡፡ ስለ ወሊድ መቆጣጠሪያ ዘዴ የበለጠ ለማወቅ www.findmymethod.org ን መጎብኘት ይችላሉ፡፡

    ድንገተኛ የወሊድ መከላከያ ክኒን (ኢ.ሲ.ፒ.) ድንገተኛ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ከተፈጸመ በኋላ እርግዝናን ለመከላከል የሚያስችል ጥንቃቄና ውጤታማ ዘዴ ነው፡፡ እነዚህ እንቁላል መውለቅ ወይም የስት እንቁላል እና የወንድ ዘርን እንዳይገናኝ ለማቆም ይሠራሉ፡፡ ድንገተኛ የወሊድ መከላከያ መርፌ እርግዝና ከተከሰተ በሃላ አይቋረጥም ወይም አያቋርጥም፡፡ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ማከላከያ (ኢ.ሲ.ፒ.) ከህክምና ውርጃ (mifepristone እና misoprostol) የሚለዩ ናቸው፡፡ ሁለቱም ሕክምናዎች ለሴቶች የሥነ-ተዋልዶ ጤና በአጠቃላይ ጠቃሚ ናቸው.

    ሁለት አይነት የተለመዱ የማስወገጃ ዘዴዎች አሉ፤ 1) የሕክምና ጽንስ ማስወረድ፡ በህክምና ፅንስ ለማስወረድ የፋርማኮሎጂካል መድሐኒቶችን ይጠቀማል፡፡ አንዳንድ ጊዜ “ያለ ቀዶ ህክምና ማስወገጃ” ወይም “መድሃኒቶች ፅንስ የማስወረድ” የሚባሉ ቃላት ጥቅም ላይ ይውላሉ፡፡
    2) የቀዶ ሕክምና ፅንስ ማቁረጥ፡ በቀዶ ጥገና ሂደት ውስጥ፤ አንድ ባለሙያ እርግዝናን ለማቁረጥ በማህጸኗ ውስጥ በማህፀን ውስጥ ባዶ ያደርጋሉ፡፡ እነዚህ ሂደት፡ በቫኩም መምጠጥ (ኤምቪኤ) እና የማህጸን በርን አስፍቶ ማስወጣት (ዲኤንድኢ) ያካትታሉ.

    ለተጨማሪ መረጃ, በ info@howtouseabortionpill.orgቡድናችንን ማነጋገር ይችላሉ፡፡

HowToUseAbortionPill.org HowToUseAbortionPill.org መሰረቱን በዩኤስ ካደረገ በ501c(3) ስር ከተመዘገበ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ጋር በሽርክና ይሰራል።
HowToUseAbortionPill.org HowToUseAbortionPill.org provides ይዘትን ላይ የተመሰረተ መረጃ ለመረጃነት አላማዎች እንዲያገለግል ብቻ የሚያቀርብ ከመሆኑ በቀር ከህክምና ድርጅት ጋር በሽርክና አይሰራም።

የተጎላበተው በ Women First Digital